ለካ ዱንያ መርዝ አላት!

ዱንያ የሚለው ቀልን አብዛየው ግዜ የምንጠቀመው ለገንዘብና ሀብት ነው። ሁሉ ነገር ድንበር አለው። ድንበሩን ካለፈ ወይ ራሱ ይጠፋል ወይ አባቱን መርዝ ሆኖበት ያጠፋል። ድንበሩን አልፎ አባትዮውን ከማጥፋት በፍት የዱንያን ምንነቱን ና እንዴት  እንደ ምትቆጣጣር መውቅ ግድ ይላል። ኢመሙ ገዛሊ የዱንያን ምንነት ሥገልፁ 2 ምሣሌውችን ያቀርባሉ።
1.እባብን አይቶ የማያውቅ ልጅ አባቱን ማርከሻን (antidot) ከእባብ ሥያወጣ ሢያይ ሌላ ቀን እባብን ካየ በእጅ መያዙ አይቀሬ ነው።

ምንነቱን ሣያውቅ ወይም አባቱ ሣያሥጠነቅቅ ሥለያዘ እባቡ ከነደፈ ወይ ይታመማል ውይ ይሞታል። ዱንያም እንደዚ ነች። እንዴት እንደ ሚቆጣጣራት አባቱ ካላወቅ ሁል ግዜ ጭንቀት፣ህመም መጨረሻ ላይ ለሞት ታዳርጋሌች። ሥንቱ ደሃ ሆኖ በርንዳ ላይ ጥሩ እንቅልፍ ሢተኛ፤ ባለ አሥር መኪና አንድም ቀን ጥሩ እንቅልፍ ሣይተኛ ሂዮቱን በጭንቀት ያሣልፋል። ወይ ንብረቴ ይቀንሣል ወይ ይወድማል ወይ ወዘተር.. እያል ራሡን በጭንቀት ይገላል። ወይ ደግሞ ከበዛችበት፤ሥጋራ፣አልኮል፣ሀሽሽ፣ጫት ወዘተር እየለ ህዮቱን ይመርዛል። ታደስ ከዚ የበለጠ መርዝ ምን ይሁን?
2.በሃርን መዋኝት የሚችልና የማይችል ኣብሮ ውሥጥ ከገቡ ሁኔታው ምን መሆን እንደ ሚችል መገመት ለማንም ከበድ አይሆንም። አይደል እንዴ? መዋኝት የማይችል ሠዊዬ ወይ ብዙ ኡሃ ጠጥቶ ታፍኖ ይሞታል ወይም ደግሞ በኣሣ ይዋጣል። ዱንያ ውሥት እንዴት እንደ ሚዋኝ የማያውቅ ሥውም በእርሥዋ ታፍነው ይሞታል።
እሥቲ አንዴ አከባቢህን/አከባቢሽን ቃኝ/ኚ ሥንቱ በዱንይ ሠከረ። ዱንያ እያላት ሥንቷዋ ራቆቷ ትሄዳሌች። ወደ ሚዲያም እሥቲ አንዴ ቃኝ/ኚ ፤ምን አይነት ሥክረትና እብደት እንደ ሚሰራ።
የዱንያ ብዛት ከእርሱ መንገድ የምታወጣን ሣይ ሆን የእርሱ መንገድ ላይ የምናፋሥ አላህ ያደርገን።  በሌላ ፁፍ እሥከ ምንገናኝ አሠላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s